Browsing

Video

የፓርላማ አባላቱ የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ተቃውሞ፡- ግለሰቡን ወይስ ሃይማኖቱን?

የአንድ ሚዲያ ቦርድ አባልነትን ለአንድ ሰው ለማጽደቅ በታሪኩ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ክርክር ያደረገው ፓርላማ ውሎ ብዙ ዓይኖችን ገልጧል። ሀገራችን በጎሳ እና በእምነት ተቧድነው በተደራጁ ግለሰቦች እጅ ለመውደቅ እያጣጣረች ለች በመሰለችበት ሁኔታ የነዚሁ የተደራጁ ቡድኖች እጅ የምክር ቤት አባላትን ፊታቸውን ጸፍቶ አፋቸውን ከፍቶ ያናግራቸው ጀምሯል። በዚህ ሁሉ ጉዳይ

የጎሳ ፖለቲካ መጨረሻው ሒትለራዊ ጭፍጨፋ ነው።

OMN ዛሬ በቀጥታ ሕጻን ሽማግሌ፣ ገጠር ከተማ ሳይል በቀጥታ ባስተላለፈው እና አደባባይ ሚዲያ በተረጎመው ንግግር ላይ «ሐበሻ ያገባችሁ በሙሉ ትዳራችሁን» ፍቱ መባሉን OMN እንደ ቀልድ እንድንመለከተው ሊነግረን ሞክሯል። ቀልድ እንዳልሆነ፣ ቀልድም ቢሆን «ሳይጣናዊ ቀልድ» መሆኑን እኛም አይጠፋንም እነሱም አይጠፋቸውም። ጥያቄው ይህ የልጅቱ ንግግር የዚህች ልጅ ብቻ ነው

የሞጣ መስጂዶች ጉዳይ እውነቱ ከሐሰቱ ሲለይ፤ ከዚህ በፊት ካልታዩ አነጋጋሪ መረጃዎች ጋር

ስለ ሞጣ መስጂዶች ብዙ ነገር እየተባለ ነው፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር ተሰብስቧል። በዚህ ጉዳይ ብዙ ክርስቲያኖችም ተሳታፊ ሆነውበታል። ለመሆኑ በሞጣ ከተቃጠሉት መስጆዶች ጀርባ ምን ሲከናወን ነበር? ምን ያህል ንብረትና ሀብት ተጎዳ? እንደሚባለው የተጎዱት ሙስሊሞች ብቻ ናቸውን? ምን ያህል ክርስቲያኖች ተጎዱ? ዝርዝር መረጃዎችን ይዘናል። እንዳያመልጣችሁ።

የቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ ከምን ደረሰ? «ቤተ ክህነቱም ዝም መጽሐፉም ዝም» ሆነሳ

በቅርቡ የተደረገው የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ ብዙ ዐበይት ውሳኔዎችን ማሳለፉ ይታወሳል። ነገር ግን ከዚያ ወዲህ ስለ ውሳኔዎቹ አፈጻጸም ያለው የቤተ ክህነቱ አስፈጻሚነት እንደሚጠበቀው እንዳልሆነ ጉዳዩን የሚከታተሉ ሰዎች በመናገር ላይ ይገኛሉ። ይህንን በተመለከተ የተደረገውን ጥልቅ ውይይት ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ።