የአደባባይ ቤተሰብ ይሁኑ

«የሁላችንም ስለሆነች ኢትዮጵያ በአደባባይ እንዘግባለን።»

የአደባባይ ሚዲያ ተልእኮ በኢትዮጵያ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሃይማኖታዊ እንዲሁም ባህላዊ ጉዳዮች ላይ ሙያዊ ዜናዎችን፣ ሐተታዎችን፣ ዘገባዎችን እና ዶኩመንተሪዎችን ለእውነት በመወገን፣ በላቀ ጥራት እና በብቁ ባለሙያዎች በመታገዝ ለኢትዮጵያውያን ደግሞም ለሉላዊው (global) ማኅበረሰብ ከትርፍ ነጻ በኾነ አደረጃጀት ማቅረብ ነው። 

ዘመኑን የዋጀ እና ሥልጣኔን መሠረት ያደረገ የነጠረ እውነታ ቴክኖሎጂው በሚጠይቀው የመረጃ ማሠራጫ መንገድ ማለትም በቴሌቪዥን፣ በእጅ ስልኮች፣ በታብሌቶች፣ በኮምፒውተሮች እና በሌሎች መንገዶች ሁሉ  ለአድማጭ ተመልካች በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን ይተባበሩን፤

የአደባባይ ቤተሰብ በመሆን አደባባይ የደግፉ!

Paypal ለመጠቀም ይህን ይጫኑ

Square ለመጠቀም ይህን ይጫኑ

Subscribe