የፓርላማ አባላቱ የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ተቃውሞ፡- ግለሰቡን ወይስ ሃይማኖቱን?

የአንድ ሚዲያ ቦርድ አባልነትን ለአንድ ሰው ለማጽደቅ በታሪኩ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ክርክር ያደረገው ፓርላማ ውሎ ብዙ ዓይኖችን ገልጧል። ሀገራችን በጎሳ እና በእምነት ተቧድነው በተደራጁ ግለሰቦች እጅ ለመውደቅ እያጣጣረች ለች በመሰለችበት ሁኔታ የነዚሁ የተደራጁ ቡድኖች እጅ የምክር ቤት አባላትን ፊታቸውን ጸፍቶ አፋቸውን ከፍቶ ያናግራቸው ጀምሯል። በዚህ ሁሉ ጉዳይ ውስጥ «ፀረ ኦርቶዶክስ» የሆነው ኃይል ምን ያህል ጉልበት እንደተሰማው እየታየ ነው። ከዚህ ሁሉ ጀርባ ምን አለ? ማን አለ? የወደፊት መጻዒ የሀገራችን እና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዕጠ ፈንታ ምን ይመስላል? ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይህንን ውይይት ተከታተሉ።

Comments are closed.