Yearly Archives

2020

በዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አገልግሎታቸውን ለጊዜው ከየካውንቲው በሚወጡ መመሪያዎች መሠረት…

** ካህናትና ምእመናን ይህን ክፉ ጊዜ በየቤታቸው በጾምና በጸሎት እንዲያሳልፉ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ- ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል አሳሰቡ፣ (አደባባይ ሚዲያ :- መጋቢት 4/2012፤ March 13/2020):- ብፁዕ ሊቀ ጳጳሱ ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ በሀገረ ስብከታቸው ሥር ለሚገኙ ለሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ባስተላለፉት መልእክት እንዳሉት የዲሲ፣ የሜሪላንድ እና ቨርጅንያ

መትፋት ያስነውራል!!!

(Birhanu tekleyared እንደጻፈው) ጊዜ መልካም ነው "ስሙን ለሰው አወረሰው" የሚለው የሀገራችን ብሂል ዛሬ ግዘፍ ነስቶ ፓርላማው ላይ ሲንጎማለል አሳየን የፓርላማ አባላቱም በራሳቸው ስም ዲያቆን ዳንኤልን ሲጠሩት ዋሉ። እንለፈው ተብሎ እንጂ.................. በምርጫ 2007 ኮሮጆ ገልብጦ፣ተቃዋሚዎችን አስሮና ገድሎ፣መራጮችን አሸማቅቆ በደም

የፓርላማ አባላቱ የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ተቃውሞ፡- ግለሰቡን ወይስ ሃይማኖቱን?

የአንድ ሚዲያ ቦርድ አባልነትን ለአንድ ሰው ለማጽደቅ በታሪኩ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ክርክር ያደረገው ፓርላማ ውሎ ብዙ ዓይኖችን ገልጧል። ሀገራችን በጎሳ እና በእምነት ተቧድነው በተደራጁ ግለሰቦች እጅ ለመውደቅ እያጣጣረች ለች በመሰለችበት ሁኔታ የነዚሁ የተደራጁ ቡድኖች እጅ የምክር ቤት አባላትን ፊታቸውን ጸፍቶ አፋቸውን ከፍቶ ያናግራቸው ጀምሯል። በዚህ ሁሉ ጉዳይ

ሌላ ገመዶ ዳሌን አለ እንዴ?

ዶ/ር ገመዶ ዳሌን በቅርበት አውቀዋለሁ አርሲ ውስጥ ከእስላም ቤተሰብ ተወልዶ ያደገ 39 እህትና ወንድም ያለው በወጣትነት ዘመኑ ከእስልምና ኮብልሎ አድቬንቲስት የተሰኘውን የፕሮቴስታንት ዘውግ የተቀላቀለ ሰው ነው። በሙያ ስም በርካታ ነውሮችን ሲያደርግ የነበረ ነውረኛም ነው። በተለይም የኢትዮጵያ ብዝኀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በነበረበት ወቅት

«ራእየ ማርያም» ስለ ኦሮሞ ይናገራል? ይህ ትርክት ከየት መጣ

OMN የተባለው ሚዲያ በኦፌኮ ዝግጅት ላይ በመገኘት ባስተላለፈውና «ሐበሻ ባሎቻችሁን ፍቱ» በሚለው ሒትለራዊ አዋጅ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ ለዚህ ማካካሻ ይሆነኛል ያለውን ነገር በሙሉ በመናገር ላይ ይገኛል። ሚዲያው ብቻ ሳይሆን ደጋፊዎቹም። በመወርወር ላይ ከሚገኙዋቸው ሐሳቦች አንዱ «ራእየ ማርያም የተባለው የቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ኦሮሞዎችን እና ሌሎች

የጎሳ ፖለቲካ መጨረሻው ሒትለራዊ ጭፍጨፋ ነው።

OMN ዛሬ በቀጥታ ሕጻን ሽማግሌ፣ ገጠር ከተማ ሳይል በቀጥታ ባስተላለፈው እና አደባባይ ሚዲያ በተረጎመው ንግግር ላይ «ሐበሻ ያገባችሁ በሙሉ ትዳራችሁን» ፍቱ መባሉን OMN እንደ ቀልድ እንድንመለከተው ሊነግረን ሞክሯል። ቀልድ እንዳልሆነ፣ ቀልድም ቢሆን «ሳይጣናዊ ቀልድ» መሆኑን እኛም አይጠፋንም እነሱም አይጠፋቸውም። ጥያቄው ይህ የልጅቱ ንግግር የዚህች ልጅ ብቻ ነው