«ራእየ ማርያም» ስለ ኦሮሞ ይናገራል? ይህ ትርክት ከየት መጣ

OMN የተባለው ሚዲያ በኦፌኮ ዝግጅት ላይ በመገኘት ባስተላለፈውና «ሐበሻ ባሎቻችሁን ፍቱ» በሚለው ሒትለራዊ አዋጅ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ ለዚህ ማካካሻ ይሆነኛል ያለውን ነገር በሙሉ በመናገር ላይ ይገኛል። ሚዲያው ብቻ ሳይሆን ደጋፊዎቹም። በመወርወር ላይ ከሚገኙዋቸው ሐሳቦች አንዱ «ራእየ ማርያም የተባለው የቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ኦሮሞዎችን እና ሌሎች ብሔረሰቦችን ይሳደባል» የሚለው ነገር ነው። በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የአደባባይ ሚዲያ ወዳጃችን ቀሲስ ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ (exclusively ለአደባባይ ሚዲያ) ያዘጋጁትን ጥናታዊ ጽሑፍ በድጋሚ ሼር ማድረግ አስፈላጊ ሆኗል። ጽሑፉን ለሚመለከተው ሁሉ እንድታደርሱልን በትህትና እንጠይቃለን። ሳታውቁ የተሳሳታችሁም አንብባችሁ ታረሙበት እንላለን።
https://cutt.ly/NtoTsU0

Comments are closed.