Browsing

Video

የጥምቀት ማክበሪያ ቦታ እየነጠቁ «ጥምቀት የእኛም ነው» ማለት ይቻላል?

ውይይት ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ጋር። በተጨማሪ፡- ስለ ጠ/ሚኒስትሩ የኖቤል ሽልማት እና የሕዝቡ እውነተኛ ስሜት እንዲሁም ከአክሱም 30 ማይልስ ርቆ በቁፋሮ ስለተገኘው የ1700 ዓመት ዕድሜ ቤተ ክርስቲያን ሁናቴ ተወያይተናል።

«ኢሕአዴግ ፀረ ኦርቶዶክስ ነበር»

(ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ) * ውሕደቱ ውልደቱ በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ስላለው አንድምታ" * የኢሕአዴግ ፓርቲዎች ውሕደት በተስፋ ወይስ በቀቢፀ ተስፋ፣ * የአቶ ለማ አመጽ የበሽታው ፈውስ ምልክት ወይስ የሌላ በሽታ መጀመሪያ፣ * የብልጽግና ፈራሚዎች የእምነት ስብጥር በአጋጣሚ ወይስ ታስቦበት የተደረገ? * ኦርቶዶክሶች በፖለቲካ መሪነት ያላቸው ድርሻ ደካማ መሆንን…