«ኢሕአዴግ ፀረ ኦርቶዶክስ ነበር»

(ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ)
* ውሕደቱ ውልደቱ በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ስላለው አንድምታ”
* የኢሕአዴግ ፓርቲዎች ውሕደት በተስፋ ወይስ በቀቢፀ ተስፋ፣
* የአቶ ለማ አመጽ የበሽታው ፈውስ ምልክት ወይስ የሌላ በሽታ መጀመሪያ፣
* የብልጽግና ፈራሚዎች የእምነት ስብጥር በአጋጣሚ ወይስ ታስቦበት የተደረገ?
* ኦርቶዶክሶች በፖለቲካ መሪነት ያላቸው ድርሻ ደካማ መሆንን በተመለከተ መወያየት ይገባናል ወይስ ዝም ተብሎ መታለፍ አለበት?

Comments are closed.