የጥምቀት ማክበሪያ ቦታ እየነጠቁ «ጥምቀት የእኛም ነው» ማለት ይቻላል?

ውይይት ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ጋር።
በተጨማሪ፡-
ስለ ጠ/ሚኒስትሩ የኖቤል ሽልማት እና የሕዝቡ እውነተኛ ስሜት እንዲሁም ከአክሱም 30 ማይልስ ርቆ በቁፋሮ ስለተገኘው የ1700 ዓመት ዕድሜ ቤተ ክርስቲያን ሁናቴ ተወያይተናል።

Comments are closed.