Yearly Archives

2020

ጠቅላይ ቤተ ክህነት በከፊል ተዘጋ መንፈሳዊ ኮሌጆችና የአብነት ት/ቤቶች ሙሉ ለሙሉ እዲዘጉ ተወስኖአል።

(አደባባይ ሚዲያ መጋቢት 16/2012ዓ,ም Adebabay Media March 26/2020 ) አለም አቀፍ ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ይረዳ ዘንድ ቤተ ክርስቲያኒቱ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ ቀጥላለች ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዛሬ በጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ

የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ግብረ ኃይል አቋቁሞ እየሠራ መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን አስታወቀ። ( አደባባይ ሚዲያ መጋቢት 16/2012ዓ,ም)

በመላው ዓለም የተከሠተውን እና በቅርቡ ወደ አገራችን የገባውን ኮቪዲ- 19 ኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቀነስ ብሎም ለመከላከል ከመጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ግብረ ኃይል አቋቁሞ እየሠራ መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን ገለጠ። በማኅበረ ቅዱሳን የተቋቋመው ግብረ ኃይል በመንግሥት እና በቤተ ክህነት ከተቋቋሙ ግብረ ኃይሎች ጋር በመተባበር እንደሚሠራና የትኩረት ቦታዎቹም

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ከቤት ሆነው እንዲሠሩ የሚንስተሮች ምክርቤት ወሰነ። (አደባባይ ሚዲያ መጋቢት 15/2012ዓም)

የዜናው ምንጫችን የጠቅላይ ሚንስተር ፅህፈት ቤት ነው የኢትዮጵያ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ቀጥሎአል። ዛሬ መጋቢት 15/2012 ዓም የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከነገ መጋቢት 16/2012 ዓም ጀምሮ የፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች ሥራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ ወስኗል፤ ይህ