በበርሊን ከተማ ከተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ

በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር ባሉ ሀገራት ሁሉ በአንድ ቀንና በተመሳሳይ ሰዓት ሰላማዊ ሰልፎች ተካሒደዋል። ጉዳዩ ፣ በቤተ ክርስቲያናችንና በምዕመናኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል ስለ መቃወም ነው።

* ኅዳር ፳፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. /06.12.2019/

f

Comments are closed.