Yearly Archives

2020

ምርጫው ከፍልሰታ ጾም በኋላ እንዲሆን ተወሰነ

(አደባባይ ሚዲያ:-የካቲት 6/2012) መጪው ምርጫ ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚሆን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩን ሀገር አቀፍ ምርጫ በተመለከተ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በመከረበት ወቅት ነው ይህን የገለፀው። ቦርዱ ከዚህ በፊት በጊዜያዊነት ነሐሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚከናወን አስታውቆት የነበረውን

በኤምሬትስ የቤተ ክርስቲያን ይዞታ ጥያቄ መልስ አገኘ

(አደባባይ ሚዲያ :- የካቲት 5 /2012 ዓ.ም፤ Frb. 13/2020):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለበርካታ ጊዜ ሲነሳ የነበረው ለቤተ ክርስቲያን መስሪያ የሚውል የግንባታ ቦታ ጥያቄዋ መልስ ማግኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለፁት ዛሬ ምሽት በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ

በኦሮሚያ ቤተ ክርስቲያንን ለመገንጠል ከሚሠሩ ሰዎች የግድያ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እንደሚደርስባቸው ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ገለፁ

(አደባባይ ሚዲያ፤ የካቲት 3/2012 ዓ.ም፤ Feb. 11/2020)፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ አርሲ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከአደባባይ ሚዲያ ጋር በኦሮምኛ እና በአማርኛ ቋንቋዎች ባደረጉት ቃለ ምልልስ «የግድያ ዛቻና ማስፈራሪያ» እንደሚደረግባቸው አስታወቁ። ላለፉት ሁለት አሠርት ዓመታት በኦሮምኛ ቋንቋ

“መምህር ምሕረተ አብ አሰፋ እንዳያስተምር ተከልክሏል።” (የአዲስ አበባ ፖሊስ)

(ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ እንደጻፈው) በወያኔ መራሹ መንግሥት ጊዜ የእስልምና እምነት ተከታዮች በቀጥታ ሃይማኖታዊ ሥርዓታቸውን እንዳያከናውኑ ሰላምን እስከ መንሳት፣ በመንግሥት ፍቃድ መጅሊስ እስከማቋቋምና ለመንግሥት ታዛዥ የሆኑ ሰዎችን ሃይማኖታዊ ቦታ ላይ እስከመመደብ ተደርሶ ነበር። በጊዜው የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች በሙሉ