Yearly Archives

2019

በበርሊን ከተማ ከተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ

በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር ባሉ ሀገራት ሁሉ በአንድ ቀንና በተመሳሳይ ሰዓት ሰላማዊ ሰልፎች ተካሒደዋል። ጉዳዩ ፣ በቤተ ክርስቲያናችንና በምዕመናኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል ስለ መቃወም ነው። * ኅዳር ፳፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. /06.12.2019/ f

«ኢሕአዴግ ፀረ ኦርቶዶክስ ነበር»

(ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ) * ውሕደቱ ውልደቱ በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ስላለው አንድምታ" * የኢሕአዴግ ፓርቲዎች ውሕደት በተስፋ ወይስ በቀቢፀ ተስፋ፣ * የአቶ ለማ አመጽ የበሽታው ፈውስ ምልክት ወይስ የሌላ በሽታ መጀመሪያ፣ * የብልጽግና ፈራሚዎች የእምነት ስብጥር በአጋጣሚ ወይስ ታስቦበት የተደረገ? * ኦርቶዶክሶች በፖለቲካ መሪነት ያላቸው ድርሻ ደካማ መሆንን…

The party’s over

(By @Kebour Ghenna) ------- It is said that the Roman Empire fell because it became weak and immoral, in a word ‘decadent’. As the late columnist Joseph Sobran once wrote, the Romans were so busy at their orgies, throwing Christians to the…

ቦሌን እንደባሌ፤ * የከሸፈው የቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ጥቃት ሙከራ

---------------------------- * በሙዳየ ምጽዋት ውስጥ የተገኘው የማስጠንቃቂያ ጽሑፍ ምን ይላል? * ደብሩ የፀጥታ ሥጋት እንዳለበት አሳውቆ ነበር። * 6 የሰንበት ተማሪዎች ተጎድተዋል። ----- (አደባባይ ሚዲያ፤ 11/30/2019)፡- በቦሌ ደብረ ምሕረት የቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አባ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን በኅዳር 15/ 2012 ዓ.ም በሕዝባዊ ቄሮ ስም…