ኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን ድምጽ ስትሰማ፣ እግዚአብሔርም የኢትዮጵያን ድምጽ/ጩኸት ይሰማል።
ይኸው ዛሬ እግዚአብሔር ሰማዩን እንዲህ አሳምሮ አሸብርቆት ውሏል። አስቀድሞ እንደተባለው:- “ቀስቴን በደመና አድርጌያለሁ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።” (ዘፍጥረት 9፥13)
(ፎቶ ከተለያዩ የአደባባይ ቤተሰቦች የተገኘ)
Recover your password.
A password will be e-mailed to you.
Comments are closed.