Yearly Archives

2020

ቅዱስ ፓትርያርኩ ኮሮናን በተመለከተ ሃይማኖታዊ መመሪያ ሰጡ

(አደባባይ ሚዲያ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም፤ March 23/2020) ፓትርያርኩ በዓለም ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ለመቋቋም እንዲያስችል ምእመናንም ሆኑ ካህናት ማድረግ ያለባቸውን እና ማድረግ የሌለባቸውን ተግባራት የለየ ዝርዝር መመሪያ ሰጡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአኩሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተ/ሃይማኖት

የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊና የምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትና መስፋፋትን ለመግታት መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ አሜን። "በመላው ዓለም ለምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ"! የወቅቱ የዓለማችን ሥጋት በመሆን በፍጥነት እየተስፋፋ በሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት በርካታ ሀገሮች ብሔራዊ ሥጋት ስላደረባቸው እርምጃዎችን በመወሰድ ላይ ናቸው፡፡ በሽታውን እንዳይዛመት ከመከላከል ውጭ የሚፈውስ መድኀኒት ስለሌለው፣ በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው

ከፀሎትና ከምህላው ጎን ለጎን የህክምና ባለሙያዎችን መመሪያ መተግበር እደሚገባ ቅዱስነታቸው አሳሰቡ።

(አደባባይ ሚዲያ መጋቢት 12/2012ዓም) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከጸሎት እና ምህላው ጋር እጅን መታጠብ እና ተዛማጅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ ኮሮኖ ቫይረስ በእጅ ላይ በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡

ተስፋ ሰጪዋ የኢትዮጵያ ባለውለታ እናት፡- ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን

በኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆሰፒታልን በመክፈት ከ60 ዓመታት በላይ መልካም አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ስለ ሥራዎቻቸው እና ስለ ሕይወታቸው ያዘጋጀነውን አጭር ዝግጅት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

“ሰላምንም አደርጋለሁ፤ክፋትንም አመጣለሁ” ትን.ኢሳ.45፤7።

(መልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና እንደጻፉት) የሰዎች ልጆች ክፉ ሥራ በምድር ላይ እየበዛ፣ የልባቸው ዐሳብ ምኞትም ሁል ጊዜ ፍጹም ክፉ እየሆነ በሚመጣበት ጊዜ እግዚአብሔር ያዝናል፤ በዚህም የተነሳ መቅሰፍት በምድር ላይ በሚኖሩ ክፉ አድራጊዎች ላይ ይታዘዛል። እግዚአብሔር ክፉ ነገርን በሰው ልጅ ላይ የሚያመጣው ህልውናውን ለማሳወቅና ክፉዎች ከክፋታቸው እንዲመለሱ

አቡነ ሩፋኤል ምን ገጠማቸው? ታገቱ? ተዘረፉ? ወይስ የጠላት ወሬ ነው?

(አዲስ አበባ መጋቢት 9/2012 ዓ.ም፤ March 18/2020) የጋምቤላና የምዕራብ ወለጋ እንዲሁም የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ማንነታቸው «ለጊዜው ባልታወቁ ኃይሎች የመታፈናቸውን ጉዳይ» የአደባባይ ምንጮች እንዳደረሱን ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ቤተ ክህነት እና ወደ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት መደወል ያዝን። ካገኘናቸው አባቶች መካከል