Yearly Archives

2020

“በብፅዕ አቡነ ሄኖክ ላይ እየተደረገ ያለው የስም ማጥፋት ዘመቻና ዛቻ አሳስቦናል” (የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት)

(አደባባይ ሚዲያ ሚያዝያ 16/2012 ዓ.ም፤ April 24/2020):- የምዕራብ አርሲ ሀ/ስብከት በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሄኖክ ላይ እየተደረገ ነው ያለውን የስም ማጥፋት ዘመቻ አወገዘ። ሀ/ስብከቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ብፁዕነታቸውን ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀም ፈልገው ያልተሳካላቸው ኃይሎች በፈጠራ ወሬ ያልተናገሩትን ተናገሩ በማለት በስፋት በማኅበራዊ

እንኳን አደረሳችሁ

ኑ በአደባባይ «እንኳን አደረሳችሁ» እንበል። ለዚህ ቀን መድረስ ጸጋ ነው። ዕድሜ ለፍስሐ ዘመን ለንስሐ ማግኘትን የመሰለ ምን ጸጋ አለ?

ኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን ድምጽ ስትሰማ፣ እግዚአብሔርም የኢትዮጵያን ድምጽ/ጩኸት ይሰማል።

ይኸው ዛሬ እግዚአብሔር ሰማዩን እንዲህ አሳምሮ አሸብርቆት ውሏል። አስቀድሞ እንደተባለው:- "ቀስቴን በደመና አድርጌያለሁ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።" (ዘፍጥረት 9፥13) (ፎቶ ከተለያዩ የአደባባይ ቤተሰቦች የተገኘ)

አሜሪካ ባሳየችው መዘናጋት በኮሮና ወረርሽኝ ክፉኛ እየተጎዳች መሆኗን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተናገሩ፡፡

አሜሪካ ወረርሽኙን ለመከላከል ባሳየችው መዘናጋት እየደረሰባት ካለው ቀውስ በመማር ኢትዮጵያውያኑ ራሳቸውን እንዲጠብቁ አምባሳደር ፍጹም አረጋ መከሩ፡፡ መጀመሪ ላይ ቫይረሱ ቻይና ላይ ብቻ ተወስኖ ይቀራል የሚለው አስተሳሰብ መዘናጋት ፈጥሯል ብለው እንደሚምኑ የተናገሩት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አሁን ላይ ወረርሽኙ