Yearly Archives

2020

በመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት እና በጃን ሜዳ ጉዳይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ማብራሪያ ጠየቀ

(አደባባይ ሚዲያ፤ ሚያዝያ 21/2012 ዓ.ም፤ April 29/2020) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመስቀል አደባባይ ላይ የሚሰራውን ግልጽነት የጎደለው ፕሮጀክት ምንነት በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ጠየቀ። መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤቱ እንዳለው ቤተ ክርስቲያን በዓለ መስቀልን