Yearly Archives

2020

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ተገደለ

(አደባባይ ሚዲያ፤ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም)፡- ታዋቂው ኦሮምኛ ቋንቋ አቀንቃኝ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ማምሻውን ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን በቦታው የሚገኙ ምንጮች እየገለፁ ነው። በኦሮሞኛ የሙዚቃ ሥራዎቹ ታዋቂ የሆነው አርቲስት ሃጫሉ ዛሬ ማምሻውን “ገላን ኮንዶሚኒየም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በግምት ከምሽቱ 3፡30 ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ገልፀዋል። ይህ