Yearly Archives

2020

የኦሮሚያ ብልጽግና ግምገማ ጀምሯል

* አሁንስ ስለ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ በሰፊው ይነጋገር ይሆን?(አደባባይ ሚዲያ፤ ነሐሴ 2/2012 ዓ.ም፤ 8/8/2020)፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትን በመምራት ላይ የሚገኘው «የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባጋጠመው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ግምገማ እያካሄደ» መሆኑን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በትዊተር ገጻቸው አስታወቁ። «Paartiin Badhaadhinaa Oromiyaa