Yearly Archives

2020

በ8ኛው ዙር የበጎ ሰው ሽልማት 8 ተሸላሚዎች በጎ ተብለዋል ።

( አደባባይ ሚዲያ ጷግሜ 1/2012 ፤ Sep.6/2020)ከተሸላሚዎቹ መካከል 5 ግለሰቦች እና 3ተቋማት ይገኙበታል። ክብርት ፕሬዝደንት ሣኅለወረቅ ዘውዴ የዘንድሮው የበጎ ሰው የሽልማት ሥነሥርዓት የክብር እንግዳ ነበሩ።የድርጅቱን መስራች ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረትን ጨምሮ የካቶሊካዊት ቤተክርሰትያን ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ ሱራፌል እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናትም

የ“ራእየ ማርያም” ትርጉም ችግር

(አምሳሉ ተፈራ - ከሙኒክ/ጀርመን) በተለይ ለአደባባይ www.adebabay.com የጡመራ መድረክ የተዘጋጀ ሀ. ጠቅለል ያለ መነሻ በቅድሚያ ሰሞኑን በተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች የውይይት ርእስ ሆኖ እየተነሣ ያለውን “ራእየ ማርያም” መጽሐፍ አስመልክቶ አንዳንድ ነጥቦችን እንዳጋራ ወንድሜ ኤፍሬም እሸቴ ስለጋበዘኝ ከልብ ማመሥገን እፈልጋለሁ። እሱ በሚያካሂደው “አደባባይ” የጡመራ