«ቅዱስ ሲኖዶስ በድምጽ ብልጫ አይወስንም።»

ራሱን «የኦሮሚያ ቤተ ክህነት» ብሎ የሚጠራው ቡድን መሪዎች ክህነታቸው ከተያዘ በኋላ ይህንን የቅ/ውሳኔ የተቃወሙ ሦስት ብፁዓን አባቶች መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል። በመግለጫቸውም ላይ ቅለ ቅ/ሲኖዶሱ አሠራር ያነሷቸው ሐሳቦች ነበሩ። ይህንን በተመለከተ ከዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል። ይህንን ወሳኝ ውይይት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ተመልከቱ፤ አጋሩ፣ ሐሳባችሁን አጋሩ።

Comments are closed.