ሰበር ዜና (ዘአደባባይ) ——በፖሊስ የታሰሩት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው የተባሉት ንቡረዕድ አባ ዮሐንስ ናቸው።

በቦሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 24 የተሠራውን መቃኞ ሌሊት ለማፍረስ በተላከውሕገ ወጥ ፖሊስ ሽብር የሁለት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ ፖሊስ አንድ አባት ማሠሩ ተሰምቷል።

በፖሊስ የታሰሩት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው የተባሉት ንቡረዕድ አባ ዮሐንስ ናቸው። ለምን እና እንዴት እንደታሰሩ፣ የሥራ ኃላፊነታቸው ምን እንደሆነ በማጣራት ላይ እንገኛለን።

Comments are closed.